Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

learn24

Learn 24
Learn24

የሥልጠና መግለጫዎች

Boy in white shirtእባክዎን ያስተውሉ: እስካልተገለጸልን ድረስ እና በስተቀረ፣ አውደጥናቶቹ (Workshops) በእንግሊዘኛ ብቻ ይሰጣሉ።  

*አውደጥናቱ (Workshop) በስፓኒሽም ሊሰጥ ይችላል።

Learn24 በባውዘር አስተዳደር የሚመራ በዲስትሪክቱ የሚገኙ ልጆች እና ወጣቶች ጥራት ላለው ትምህርት ሰጪ እና አበልፃጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን ከትምህርት ቀናት ባለፈ ሁኔታ እንዲያገኙ ለማረጋገጥ የተነሳሳ ነው።  

በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ዩኒቨርስቲ (University of the District of Columbia) ውስጥ የሚገኘው የወጣት እድገት ተቋም (The Institute for Youth Development)፣ ተቋሙ (The Institute)፣ ቴክኒካል የሆነ እርዳታ፣ የፕሮግራም ጥራት ማሻሻያ ሂደቶችን እና ለLearn24 ኔትዎርክ ሙያዊ እድገት የሚያሳይ ስራን የሚያቀናጅ እና የሚረዳ ነው።  ተቋሙ በአውደጥናቶች (workshops) እና ስብሰባዎች (conferences) አማካኝነት፣ ከልጆች እና ከወጣቶች ጋር የሚሰሩ ዐዋቂዎችን ክህሎቶችን ይገነባል።  ተቋሙ የፕሮግራም ጥራት ማሻሻያ ሂደቶች ትኩረት ባለው አስተውሎ በማካሄድ፣ ራስን በመገምገም፣ እና የፕሮግራምን ንድፍ እና ትግበራን ለማሻሻል ሥልጠና በመስጠትም ይረዳል።  

አውደጥናቶቹ (Workshops) ቢያንስ ስድስት ሳምንታት ቀደም ብሎ 

በኢሜል [email protected] ወይም የኦንላይን ቅጽን በ learn24.dc.gov በመሙላት የጊዜ ሰሌዳ ማስያዝ ይቻላል