Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

learn24

Learn 24
Learn24

Learn24 - Amharic

ማንነታችን

Learn24 በባውዘር አስተደደር ድጋፍ የተሰጠው ዲሲ ውስጥ የሚኖሩ ልጆች እና ወጣቶች ከትምህርት ቤት ቀን ውጭ ጥራት ያለው ትምህርት እና እድገት እንቅስቃሴዎች የሚያገኙበት ከትምህርት በኋላ እና የበጋ ዕድል መረብ ነው።

ለጊዜያዊ መረጃ ለመመዝገብ ወይም የደንበኛ ምርጫዎን ለማየት እባክዎ የመገናኛ መረጃዎን ከታች ያስገብ።

Learn24

ስለ Learn24 የበለጥ ይረዱ።

ፕሮግራሞች ያግኙ

የልጆች እና ወጣቶች ፕሮግራሞችን ይመልከቱ።

የዝግጅቶች ሰሌዳን ይመልከቱ።