ጥራት ባለው ከትምህርት-ቤት-በኋላ፣ ከትምህርት-ቤት-በፊት እና/ወይም በበጋ ፕሮግራሞች እንዲሁም ከትምህርት-ቤት-ጊዜ-ውጪ (out-of-school-time (OST) እየተባለ በሚታወቀው፤ በነዚህ ፕሮግራሞች የተመዘገቡ ልጆች እና ወጣቶች፣ ከፍተኛ በሆነ መጠን በትምህርት ገበታቸው የመገኘት (attendance) ያስመዘገቡ፣ የተሻለ ባሕሪይ እና በፈተና ውጤቶቻቸው እነዚህን ፕሮግራሞች ከማይካፈሉት በተሻለ ሁኔታ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘግባሉ።
ጥልቅ ስሜትዎ ምን እንደሆነ ይወቁ፣ ፍላጎትዎን ይመርምሩ እና በአጠቃላይ በዲስትሪክቱ በሚሰጡ ከትምህርት-ቤት-በኋላ እና የበጋ እንቅስቃሴዎች ላይ ለመካፈል ቀዳሚ ይሁኑ።
ፕሮግራሞችን እዚህ ይፈልጉ።
ፍላጎት ያሳደረብዎትን ነገር ለማግኘት እርዳታ ያስፈልግዎታል፣ ወደ [email protected] ኢሜል ያድርጉ።